መሐመድ ሐሰን

ጋዜጠኛ መሀመድ ሐሰን በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ከሪፖርተርነት እስከ ዋና አዘጋጅነት ሲሰራ የቆየ ጋዜጠኛ ሲሆን የዚህ ድረገጽ ዋና አዘጋጅ ነው።

ኢትዮጵያ፡- አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት የሚል ርዕስ ያለው የመጪዎቹ ዐሥር ዓመታት የልማት ዕቅድ ማብራሪያ ቀርቧል፡፡

ሳይንቲስቱ ጃዋር መሀመድ ሲራጅ፤ ግራ ገብቶታል። ግጥሚያውን የቻለው አይመስልም። ከራሱ ቅኝት የሚያወጣ ትግል ገጥሞት የስትራቴጂስትነት ሰርቲፊኬቱን ...

የእኛ ነገር እንዳይሆን የሆነው ከግብጽ ጋር የምንካፈለው ወንዝ የኖረን ዕለት ነው። ‘ተፈጥሮ ተሳስታ አታውቅም’ የ...

ያየሰው ሺመልስ፤ ማርች1 2020 በፌስ ቡክ ገጹ ላይ “ህዳሴ ግድብ ከለውጡ ወዲህ” ሲል፤ በፍትህ መጽሄት ለሰባት ወራት የጻፋቸውን (በግድቡ ዙ...

ደሴታማዋ የመዝናኛ ከተማ ሶች፣የኢትዮጵያንና የግብጽን መሪዎች አገናኝታለች፡፡ 45 ደቂቃ የፈጀው ውይይት ግብጽ ባለችው መንገድ ተጠናቅቋል፡፡

ሳቤር ራቢዬ በፖለቲካ ሳይንስ ሶስተኛ ዲግሪውን የጫነ ጋዜጠኛ ነው፡፡ NIKKE ለተሰኘ ዓለማቀፍ የ‹ሚዲያ ግሩፕ› ይሠራል፡፡

ኢትዮጵያ በቅርቡ ከተከሰተውን የለውጥ ጉዞ ተከትሎ ሊታመኑ የማይችሉ ፈተናዎችን አሳልፋለች። እየተጋፈጠችም ትገኛለች። ከፊታችን ካሉት ፈተናዎች መካ...

ትርጉም አልሰጡትም። ግን ከግምታችንና ከልምዳቸው ተነስተን፤ “ሀገራዊ ቀውስ” የሚሉት፤ ብጥብጥን  ሁከትና ትርምስን  ወዘተ መሆኑን መገመት አያዳግት...